ፈልግ

የርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ በካናሪ ደሴቶች የምያደርጉት ሐዋርያዊ ጉብኝት ዋና ዋና ነጥቦች

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ በስፔን እያደረጉት የሚገኘው ሐዋርያዊ ጉብኝት የቪዲዮ ዋና ዋና ዜናዎች እናቀርባለን፣ ሐሙስ ሰኔ 04/2018 ከባርሴሎና ወደ ላስ ፓልማስ ደ ግራን ካናሪያ በተጓዙበት ወቅት ያከናወኗቸውን ተግባራት እንዳሥሳለን።

በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሱ የጉዞ መርሃ ግብር መሰረት የመጀመሪያው ዝግጅት የተካሄደው በአርጉኒጉዊን ወደብ ሲሆን ከስደተኞች ጋር ከሚሰሩ የአካባቢ ድርጅቶች ጋር ተገናኝተዋል። ከዚያ ስብሰባ በኋላ በቅድስት ሐና ካቴድራል ከአካባቢው ቤተክርስቲያን፣ ከጳጳሳት፣ ከካህናት፣ ከዲያቆናት፣ ከገዳማዊያን/ዊያት፣ ከዘርዐ ክህነት ተማሪዎች  እና ሐዋርያዊ ተግባራት ከምያከናውኑ ሰዎች ጋር ተገናኝተዋል። ቀኑም በግራን ካናሪያ ስታዲየም በሚገኘው የምሽት ቅዳሴ ተጠናቋል።

12 Jun 2026, 15:57